🔴All⚡️Exit⚡️Question⚡️(AEQ): post #11281 — TG.ME

#ExitExam የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ዛሬ ሰኔ 4/ 2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። 224 ሺህ 234 ተማሪዎች በ287 የፈተና ዓይነቶች በ88 መፈተኛ ማዕከላት ፈተናቸውን ይወስዳሉ። ከ5000 በላይ የፈተና አስፈጻሚዎችም ተሰማርተዋል። የዛሬው የመጀመሪያ ዕለት ፈተና በ62 የፈተና ዓይነቶች ተሰጥቷል። ፈተናው እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ/ም የሚቀጥል መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። @ALLEXITQUESTAION

❤1
June 11, 2026 995