የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ዙር የመውጫ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ ** ቢሾፍቱ ፣ ሰኔ 04 ፣ 2018(ኢመዩ) በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በመሰጠት ላይ የሚገኘው የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ዙር ፈተና በተሳካ እና በተደራጀ ሁኔታ ተከናውኗል። በዚህ ዙር የሎጀስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት (Logistics and Supply Chain Management) መርሃ-ግብር…
June 11, 2026 697