1 HOUR ONLY! THE ALETCLOUD MEGA CHALLENGE! (2,400 BIRR FREE VPS) ሰላም… — Afro Dev 🇪🇹🧑‍💻 — TG.ME

Forwarded fromALAlet Technology
1 HOUR ONLY! THE ALETCLOUD MEGA CHALLENGE! (2,400 BIRR FREE VPS)

ሰላም Developers! 👋

ዛሬ ለዚህ ግሩፕ አባላት (Members) ብቻ የሚሆን ነጻ Nano Cloud VPS (ለ 1 ወር) አዘጋጅተናል! 🎁

እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? (How to Win):

1️⃣ አሁኑኑ aletcloud.com ላይ ገብታችሁ Free Account ክፈቱ (Sign up አድርጉ)።

2️⃣ ወደዚህ ግሩፕ 3 ዴቨሎፐር ጓደኞቻችሁን Add አድርጉ።

3️⃣ ዌብሳይቱ ላይ የከፈታችሁበትን Email እና Add ያደረጋችሁትን ሰው username ወይም ስክሪንሾት (Screenshot) እዚሁ ግሩፕ ላይ ፃፉልን!

🏆 የመጀመሪያ ቀን ሽልማት!

ተመዝግበዉ ጓደኞቻቸውን Add ያደረጉ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች... የ 1-ወር ነጻ Nano VPS ወዲያውኑ ይሸለማሉ!

It's that simple:
- Sign Up
- Add 3 Friends
- Win a Free Server!

👉 https://aletcloud.com/
September 4, 2026 72 1