@addisabebaeducationb · 17.4K subscribers
It is all about education
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/addisabebaeducationbIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 15, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 26, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ተቋማት እየገቡ ነው። ከሐምሌ 22 እስከ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በወረቀት ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የማጠቃለያ ፈተና፣ ተማሪዎች ወደ ተመደቡባቸው የመፈተኛ ተቋማት እየገቡ ይገኛሉ። በተለይም በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ሲሆኑ፣ የተማሪዎች አቀባበል እስከ ነገ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል። ከአቀባበሉ በተጨማሪ፣ ተማሪዎች ስለ ፈተናው አሰጣጥ፣ ደንቦች እና አጠቃላይ ሂደት የሚመለከት ገለጻ (Ori…
[media, no text]
ትምህርት ሚኒስቴር በክረምት የመምህራን የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና አዲስ ማዕቀፍ አዘጋጅቷል። ማዕቀፉ መምህራን በክረምት ስልጠና ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የሚሸጋገሩበት መሆኑ ተገልጿል። ሚኒስቴሩ በቀን 06/11/2018 ዓ.ም ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በጻፈው ደብዳቤ፣ ከአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ ትምህርት ለውጥ ጋር ተያይዞ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በክረምት የመምህራን የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ማስገባት መቋረጡን አስታውሷል፡፡ ይሁን …
20 advertisers placed 26 creatives in this channel · est. CPM $3–10.