< Ace Coding /> 🚀: post #384 — TG.ME

ይህ በምስሉ የምታዩት ልጅ: ያቤፅ ሰለሞን ይባላል። የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነው። የሚኖረው የካ አባዶ ሲሆን ካጋጠመው የኩላሊት በሽታ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ስለደረሰ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ transplant ማድረግ እንዳለበት ለቤተሰቦቹ ተነግሯል። ለህክምናውም ወደ 5 ሚሊየን ብር ያስፈልገዋል። አባቱ የአባዶ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ አገልጋይ ሲሆን ሌላ የገቢ ምንጭ ስለሌለው ልጁ እንዲታከም እርዳታ ጠይቋል።
ስለዚህ የዚህ ብላቴና ህይወት ባለን አቅም በመደገፍ እንታደግ፤ እንፀልይለት!

ለመደገፍ የምትፈልጉ: Account holder: Solomon Alemayehu (Yabets’ Father)
CBE: 1000057164143
Awash: 01320037587500
Abyssinia: 102845781
Cooperative : 1000072492677
Go fund me: https://gofund.me/698c8f50
Phone: 0911670476/ 0962157832
❤3🙏1
December 27, 2024 622 2