አስደሳች የኮርስ ዜና 📢 ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል 🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME

📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢
ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ8:00 ጀምሮ
እሁድ ዙሁር ተሰግዶ ያበቃል

ኮርስ ሰጪ መሻይኾችና የሚሰጡባቸው ርእሶች…

عنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع والفتن وتجنب التمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

عنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
በተጨማሪም +251920908031
ሎኬሽን ⤵️⤵️
https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
👍1
September 9, 2026 230 3