ላለፉት 5 አመታት ቲክቶክ ላይ የተለያዩ ጠቃሚ የቴክ ኮንቴንቶችን ሲሰራልን የነበረው Big Habesha የቲክቶክ አካውንቱ Ban ተደርጎበታል።
ከ0 ተነስታችሁ ረጅም ጊዜ ለፍታችሁ ያሳደጋችሁት አካውንት በ1 ቀን ሲጠፋ በጣም ያናድዳል።
እና ሁለተኛ አካውንት ከፍቷል በዚህ ሊንክ ገብታችሁ follow እያደረጋችሁ ብታበረታቱት ደስ ይለኛል።
https://tiktok.com/@bighabesha2

209
93
50
12
10
8
7June 25, 2026 51.8K 6