جماعة المدرسة العباسية: post #1968 — TG.ME

🌿 የመድረሳ የክረምት ኮርስ 🌿 እነሆ! በየአመቱ የተለመደው የመድረሳ ኮርስ ዘንድሮም በልዩ ዝግጅት ልጆቻችንን በእውቀትና በስነ-ምግባር ለማሳደግ ተዘጋጅቷል! 📌 የምዝገባ ቀን 🗓 ከቅዳሜ ( ሰኔ 20 ) እስከ ማክሰኞ ( ሰኔ 30 ) ብቻ 👦 የመግቢያ መስፈርት • ተማሪው ቢያንስ 5 ዓመት የሞላው መሆን አለበት። 📚 የሚሰጡ ትምህርቶች • ቃዒዳ • ቁርዓን • ተጅዊድ • አቂዳ • ፊቅህ • አደብ ✨ ለእያንዳንዱ ተማሪ በእውቀቱና በአቅሙ መሰረት በኪታብም ሆነ በደብተር የተዘጋጀ ትምህርት ይሰጣል። 💰 የምዝገባ ክፍያ 300 ብር ብቻ 📞 ለበለጠ መረጃ • 0916270905 • 0949710171 📍 አድራሻ • መድረሳ መስጂድ (በ ሴቶች መግቢያ በኩል ባለው) 🔗 Telegram • https://t.me/ALABASIYA

June 24, 2026 374 3