አስኮ ሙሉ ወንጌል: post #2485 — TG.ME

🗣 ማሳሰብያ

ሰላም እንዴት አላችሁ ቅዱሳን ፤ ባጋጠሙን አንዳንድ ችግሮች ምክንያት በዚህ ሳምንት ታቅዶ የነበረው በወጣቶች የሚዘጋጀው ትምህርታዊ ኮንፈረንስ ወደ ሰኔ 29 መዘዋወሩን በአክብሮት ለመግለጽ እንወዳለን።

እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏
June 14, 2026 724