ማስታወቂያ፡- ለአ.አ.ቁ2.መ/ከ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋዮች በሙሉ የኳርተር 3/2025 ስስቴም… — Addis Ababa No.2 Medium Taxpayers Branch Office/የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት — TG.ME

ማስታወቂያ፡-
ለአ.አ.ቁ2.መ/ከ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋዮች በሙሉ የኳርተር 3/2025 ስስቴም (E-tax) ላይ ስለተከፈተ ሁላችሁም ግብር ከፋዮች ¼ ግብራችሁን በኦንላይን(online) አሳውቃችሁ ጊዜው ሳይሄድ ክፍያ እንዲትፈፅሙ እናሳስባለን፡፡
August 18, 2026 2.2K 15